Logo

    male inclusion

    Explore " male inclusion" with insightful episodes like and ""መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ - ጁላይ 08, 2021" from podcasts like " and "ባሕል - የአሜሪካ ድምፅ"" and more!

    Episodes (1)

    "መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ - ጁላይ 08, 2021

    "መልካም ወንዶችን በማበረታታት የሴቶችን እኩልነት ማፋጠን እንችላለን" አቶ ጌታአለም ካሳ - ጁላይ 08, 2021
    የሴቶች እኩልነትን በጤናው፣ በትምህርት እና በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ለማካተት የተለያዩ ጥረቶች የሚደረጉ ሲሆን ሃገር በቀል የሆነው ሕይወት አትዮጵያ የሴቶች እኩልነትን ለማሳካት የወንዶች ማሳተፍ አስፈላጊነት ያምናል፡፡ ወንዶችን በሙሉ እንደ ጥቃት አድራሽ ከመውሰድ ይልቅም መልካሞቹን በማበረታታት እና ተምሳሌትነት በማድረግ እንዲሁም ለወንዶች እና የሃይማኖት አባቶች ስለሴቶች እኩልነት አስፈላጊነት እና ስነተዋልዶም ጭምር መረዳት የሚችሉበትን ሁኔታ ላይ እየሰራ ይገኛል፡፡
    Logo

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io