Logo

    እስረኛ ፖለቲከኞችና እጩ ምዝገባ - ፌብሩወሪ 26, 2021

    amFebruary 25, 2021
    What was the main topic of the podcast episode?
    Summarise the key points discussed in the episode?
    Were there any notable quotes or insights from the speakers?
    Which popular books were mentioned in this episode?
    Were there any points particularly controversial or thought-provoking discussed in the episode?
    Were any current events or trending topics addressed in the episode?

    About this Episode

    በእስር ቤት የሚገኙ ፓለቲከኞች ለመጪው ምርጫ እጩ ሆነው እንዲቀርቡ እየሠራ መሆኑን ባልደራስለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አስታወቀ። አቶ ዳውድ ኢብሳ በሊቀመንበርነት የሚመሩት የኦሮሞ ነጻነትግንባር (ኦነግ) በበኩሉ አብዛኞቹ እስር ቤት የሚገኙ አባሎቹ በእጩነት እንዲመዘገቡ ጠይቋል። በዚህ ጉዳይላይ ያነጋገርናቸው የሕግ ባለሞያ ሕጉን መሰረት አድርገው ትንታኔን ሰጥተዋል።

    Recent Episodes from ዲሞክራሲ በተግባር - የአሜሪካ ድምፅ

    ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ዐይን የቃኘ መጽሃፍ ለንባብ በቃ - ኦክቶበር 11, 2023

    ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ዐይን የቃኘ መጽሃፍ ለንባብ በቃ - ኦክቶበር 11, 2023
    "Unleashing Diplomatic Dynamo: Ethiopia Unbound-Western Loss, China's Rise " ፣ በቀድሞው ዲፕሎማት ዘነበ ኃይለማሪያም ገነሜ ተጽፎ በቅርቡ ለአንባቢያን የቀረበ መጽሐፍ ነው። በዳላስ ቴክሳስ በንግድ አማካሪነት የሚሰሩት ጸሓፊው ፣የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ገጽታ፣ የዲያስፖራውን ሚና፣ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላትን ግንኙነት እና ሌሎች ጉዳዮችን በወፍ በረር ቃኝተዋል ። ሀብታሙ ስዩም በመጽሃፉ ዙሪያ አነጋግሯቸዋል ።

    የኢትዮጵያ ሚዲያ ተጨማሪ ፈተናዎች - ሜይ 11, 2022

    የኢትዮጵያ ሚዲያ ተጨማሪ ፈተናዎች - ሜይ 11, 2022
    በፖለቲካ፣ በአፋኝ ህጎች በመረጃ ማግኘት እና ከገቢ ጋር በተያያዙ ችግሮች ታጥሮ የኖረው የጋዜጠኝነት ሙያ ቀደም ሲል ከመንግስት ሲደርስበት ከቆየው ጫና በተጨማሪ ባልታወቁ ግለሰቦች እና ቡድኖች ለሚደርስ ጥቃት ተጋልጧል። ከማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋት ጋር ተያይዞም ፈተናዎችም በርትተውበታል። በነዚህና ተያያዥ የኢትዮጵያ ሚዲያ ወቅታዊ ውጣ ውረዶች ዙሪያ በዩናይትድ ስቴትስ የሚሲሲፒ ዩንቨርስቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑትን ዶክተር ዘነበ በየነን አነጋግረናቸዋል።

    ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው? - ኤፕሪል 22, 2022

    ዓለም አቀፍ ተቋማት ተልዕኳቸውን ማሳካት ለምን ተሳናቸው? - ኤፕሪል 22, 2022
    ከስምንት አስርት አመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በርካታ እድሜ ጠገብ ዓለም አቀፍ ተቋማት በዓለም ዙሪያ የሰብዓዊ መብቶችን እና ሰብዓዊነትን ያማከሉ ስራዎችን ያከናውናሉ። ሆኖም ከተቋማቱ እድሜ እኩል የኖሩት ህግጋት እና ፖሊሲዎች አሁን ዓለምን ለገጠሟት ተግዳሮቶች መላ ማምጣት ባለመቻላቸው ትችቶች ይቀርብባቸዋል። ለምን?

    በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ህግ - ማርች 31, 2022

    በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ህግ - ማርች 31, 2022
    የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ 'በኢትዮጵያ ሰላምና ዲሞክራሲን ለማበረታታት' በሚል ርዕስ የቀረበውን S-3199 የተሰኘ ረቂቅ ተመልክቶ ማሻሻያዎች ካደረገ በኃላ አሳልፏል። ለመሆኑ ይህ ኮሚቴው ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ምን አንድምታ አለው? ረቂቅ ህጉ በቀጣይ የሚያልፍባቸው ሂደቶች ምን ይመስላሉ በሚለው ሀሳብ ዙሪያ በአሜሪካን ሀገር ሆነው ጉዳዩን የሚከታተሉ ተንታኞችን አነጋግረናል።

    እስረኛ ፖለቲከኞችና እጩ ምዝገባ - ፌብሩወሪ 26, 2021

    እስረኛ ፖለቲከኞችና እጩ ምዝገባ - ፌብሩወሪ 26, 2021
    በእስር ቤት የሚገኙ ፓለቲከኞች ለመጪው ምርጫ እጩ ሆነው እንዲቀርቡ እየሠራ መሆኑን ባልደራስለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አስታወቀ። አቶ ዳውድ ኢብሳ በሊቀመንበርነት የሚመሩት የኦሮሞ ነጻነትግንባር (ኦነግ) በበኩሉ አብዛኞቹ እስር ቤት የሚገኙ አባሎቹ በእጩነት እንዲመዘገቡ ጠይቋል። በዚህ ጉዳይላይ ያነጋገርናቸው የሕግ ባለሞያ ሕጉን መሰረት አድርገው ትንታኔን ሰጥተዋል።
    Logo

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io