በጆርጂያው የምርጫ ውጤት የኢትዮጵውያንና ኤርትራውያን ድርሻ ምን ነበር? - ጃንዩወሪ 28, 2021በቅርቡ በጆርጅያ ክፍለ ግዛት የተደረገው የምክር ቤት እንደራሴዎች ምርጫ የመላው ዩናትድ ስቴትስን ትኩረ ስቦ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በዚህም ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩዎች የሆኑት ራፋኤል ዎርኖክ እና ጆን ኦሰፍ የተባሉት አሸንፈዋል፡፡የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamJanuary 28, 2021
ባይደን እገዳውን በማንሳታቸው ናይጄሪያውያን ተደስተዋል - ጃንዩወሪ 26, 2021ናይጄሪያውያን፣ ፕሬዚዳንት ባይደን፣ በፕሬዚዳንትነት ዘመናቸው የመጀመሪያው ቀን፣ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስልምና እምነት ተከታዮች በሚበዙባቸው አገሮችና በአንዳንድ አፍሪካ አገሮች ላይ ጥለውት የነበረውን እገዳ በማንሳታቸው ተስፋቸው ማንሰራራቱን ተናግረዋል፡፡የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamJanuary 26, 2021
ጥብቅ የሆነው የባይደን በዓለ ሲመት ታዳሚዎችን ይቀንሳል - ጃንዩወሪ 20, 2021የዩናይትድ ስቴትስ ነገ ረቡዕ፣ እኤአ ጥር 20፣ የቀጣዩን ፕሬዚደንቷን ጆ ባይደንን በዓለ ሲመት በዋሽንግተን ዲሲ ታከናውናለች፡፡የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamJanuary 19, 2021
ከቀድሙት ልዩ የሆነው የ46ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት በዓለ ሲመት - ጃንዩወሪ 20, 2021"የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ በዓለ ሲመት ሰላማዊ የሆነ የስልጣን ሽግግር ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ የአሜሪካ ድምጹ ስቲቭ ሬዲስች የዩናይትድ ስቴትስ 46ኛው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን በዓለ ሲመት ከቀደሙት በምን እንደሚለይ ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው አጠናቅራዋለች፡፡"የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamJanuary 19, 2021usa inauguration joe biden
ለባይደን ፕሬዚዳንታዊ በዓለ ሲመት ጥበቃው ተጠናክሯል - ጃንዩወሪ 13, 2021በሚቀጥለው ሳምንት እኤአ ጥር 20 የሚደረገውን የተመራጩን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዓለ ሲመት አስመልክቶ፣ ህግ አስከባሪዎችና በዋሽንግተን ዲሲ ዙሪያ ያሉ ባለሥልጣናት፣ የጸጥታ ጥበቃውን ከወዲሁ ለማጠናከር እስከ ዛሬ ታይቶ የማይታወቅ የደህንነት እምርጃዎችን ተግባራዊ እያደረጉ ነው፡፡የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamJanuary 13, 2021
በአሜሪካ ምክርቤት ለደረሰው ሁከት የአለም መሪዎች አስተያየት - ጃንዩወሪ 08, 2021እሮብ እለት ዋሽንግተን ዲሲ በተፈፀመውና ቢያንስ ለአራት ሰዎች መሞትና ለበርካቶች መታሰር ምክንያት በሆነው ሁከት የአለም መሪዎች ድንጋጤያቸውን እየገለፁ ነው። ሁከቱ የተፈጠረው የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ህዳር ወር ላይ በዩናይትድ ስቴትስ በተካሄደው ምርጫ ያሸነፉትን ጆ ባይደንን ተቃውመው ወደ ምክር ቤቱ ባመሩበት ወቅት ነው። የዩናይትድ ስቴትስ ፍርድቤቶች ትራምፕ ምርጫ ተጭበርብሯል ሲሉ ያቀረቡትን አቤቱታ በተደጋጋሚ ውድቅ ማድረጋቸው ይታወቃል።የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamJanuary 08, 2021
የፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊዎች ድርጊት እና በዓለም ዙሪያ የተፈጠረው ስሜት - ጃንዩወሪ 07, 2021የተሰናባቹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ደጋፊዎች ትናንት የሀገሪቱ ምክር ቤት የሚገኝበትን ካፒቶል ህንጻ ላይ ያደረጉት ወረራ በዓለም ዙሪያ ድንጋጤ ኃዘን እና ምጸት የተደባለቀበት ምላሽ አስከትሏል።የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamJanuary 07, 2021
በአሜሪካ ጆርጂያ የሴነት ተወካዮች ምርጫና ትውልደ ኢትዮጵያውያን - ዲሴምበር 24, 2020በቅርቡ ከተጠናቀቀው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጋር የህዝብ ተወካዮችና እንደራሴዎች ምርጫም አብሮ ሲካሄድ መቆየቱን ይታወቃል፡፡ በተለይም ሪፐብሊካን የሚቆጣጠሩትን የሴኔት ምክር ቤት ውጤት በመቀየር አብላጫውን ወንበር ሊያገኙ ይችላሉ የተባሉት የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት ሳያሸንፉ ቀርተዋል፡፡የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamDecember 24, 2020
የባይደን ማሳሰቢያ - ኖቬምበር 20, 2020ተሰናባቹ የትረምፕ አስተዳደር “የሽግግሩን ሂደት ማስተጓጎሉን ካላቆመ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ኮቪድ-19ን ለመቆጣጠር የሚከናወነውን የዕቅድ ሥራ በሣምንታትና በወራት ሊያጓትተው ይችላል” ሲሉ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስጠንቅቀዋል።የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ - 2020 - የአሜሪካ ድምፅamNovember 19, 2020