Logo

    የኢትዮጵያ እና ሱዳን ውጥረት አይሏል - ፌብሩወሪ 17, 2021

    amFebruary 17, 2021
    What was the main topic of the podcast episode?
    Summarise the key points discussed in the episode?
    Were there any notable quotes or insights from the speakers?
    Which popular books were mentioned in this episode?
    Were there any points particularly controversial or thought-provoking discussed in the episode?
    Were any current events or trending topics addressed in the episode?

    Recent Episodes from ታላቁ የኅዳሴ ግድብ Great Reninssance - የአሜሪካ ድምፅ

    በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት የተጀመረው ድርድር እንዲቀጥል የጸጥታው ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ - ጁላይ 10, 2021

    በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት የተጀመረው ድርድር እንዲቀጥል የጸጥታው ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ - ጁላይ 10, 2021
    የጸጥታው ምክር ቤት እንዲሰበሰብ የአረብ ሊግ፣ የግብጽ እና የሱዳንን ጥያቄ በማንገብ፣ የምክር ቤቱ ተለዋጭ አባል ቱኒዚያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ምክር ቤቱ ትናንት ባደረገው ስብሰባ በአፍሪካ ሕብረት የሚመራውን ድርድር ደግፏል፡፡

    ኢትዮጵያ 100 ግድቦችን እገነባለሁ ማለቷ ግብፅን አስቆጥቷል - ጁን 03, 2021

    ኢትዮጵያ 100 ግድቦችን እገነባለሁ ማለቷ ግብፅን አስቆጥቷል - ጁን 03, 2021
    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በመጪው አመት እስከ 100 የሚደርሱ አነስተኛና መሀከለኛ ግድቦችን እገነባለሁ ማለታቸውን ተቃውመው የግብፅ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ትላንት መግለጫ አውጥተዋል። የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በበኩላቸው ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ህጎችን እስካከበረች ድረስ የተፈጥሮ ሀብቷን መጠቀም ትችላለች ማለታቸውን ፋና ብሮድካቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል።

    የህዳሴ ድርድር ኪንሻ ላይ ተጀመረ - ኤፕሪል 05, 2021

    የህዳሴ ድርድር ኪንሻ ላይ ተጀመረ - ኤፕሪል 05, 2021
    የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የውጭ ጉዳይና የውሃ ሚኒስትሮች አዲስ ድርድር ኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፖብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ውስጥ ትናንት ጀምሯል። ድርድሩ እየተካሄደ ያለው በአፍሪካ ህብረት ጥላ ሥር ሲሆን የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር የኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ-አንቷን ችሴኬዲ ናቸው።

    የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸው ተገለጸ - ጃንዩወሪ 12, 2021

    የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸው ተገለጸ - ጃንዩወሪ 12, 2021
    የሱዳን ኃይሎች ዛሬም ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ተጠናክረው እየገፉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሱዳን እርምጃ ዓለም አቀፍ ሕግን የጣሰ ድርጊት እንደሆነም አስገንዝቧል።

    የመራጮች ድምጽ ዘመቻ በአባይ ጉዳይ እየሰራ ነው - ኦክቶበር 28, 2020

    የመራጮች ድምጽ ዘመቻ በአባይ ጉዳይ እየሰራ ነው - ኦክቶበር 28, 2020
    የመራጮች ድምጽ (ቮተር ቮይስ) በአባይ ግድብ ላይ በሪፐብሊካንና የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት በሆኑት የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ሥራ አስፈጻሚ አባላት ላይ፣ መራጮች በየግላቸው ደብዳቤዎችን በቀላሉ የሚልኩበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ ተጽእኖ እንዲያደርጉ ግፊት ለማድረግ ከወራት በፊት የተቋቋመ ነው፡፡

    የዳያስፖራው አስተያየት በትረምፕ ንግግር ላይ - ኦክቶበር 27, 2020

    የዳያስፖራው አስተያየት በትረምፕ ንግግር ላይ - ኦክቶበር 27, 2020
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ዓርብ፣ የታላቁን ህዳሴ ግድብ አሰመልከቶ “ግብፅ ግድቡን ልታፈነዳው ትችላለች” በሚል ያሰሙንት ንግግር በበርካታ ኢትዮጵያውያን መካክል ቁጣን የቀሰቀሰና አነጋገሪ ሆኖ ሰንብቷል፡፡
    Logo

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io