Logo

    renaissance dam

    Explore " renaissance dam" with insightful episodes like "ኢትዮጵያ 100 ግድቦችን እገነባለሁ ማለቷ ግብፅን አስቆጥቷል - ጁን 03, 2021" and "ኢትዮጵያ 100 ግድቦችን እገነባለሁ ማለቷ ግብፅን አስቆጥቷል - ጁን 03, 2021" from podcasts like ""ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ" and "ታላቁ የኅዳሴ ግድብ Great Reninssance - የአሜሪካ ድምፅ"" and more!

    Episodes (2)

    ኢትዮጵያ 100 ግድቦችን እገነባለሁ ማለቷ ግብፅን አስቆጥቷል - ጁን 03, 2021

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በመጪው አመት እስከ 100 የሚደርሱ አነስተኛና መሀከለኛ ግድቦችን እገነባለሁ ማለታቸውን ተቃውመው የግብፅ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ትላንት መግለጫ አውጥተዋል። የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በበኩላቸው ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ህጎችን እስካከበረች ድረስ የተፈጥሮ ሀብቷን መጠቀም ትችላለች ማለታቸውን ፋና ብሮድካቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል።

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io