Logo

    ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ

    የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
    am50 Episodes

    People also ask

    What is the main theme of the podcast?
    Who are some of the popular guests the podcast?
    Were there any controversial topics discussed in the podcast?
    Were any current trending topics addressed in the podcast?
    What popular books were mentioned in the podcast?

    Episodes (50)

    ኢዜማ በሎስ አንጀለስ - ኦክቶበር 30, 2019

    ኢዜማ በሎስ አንጀለስ - ኦክቶበር 30, 2019
    የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሎስአንጀለስ ከተማ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ህዝባዊ ጉባዔ አካሂደዋል፡፡ ሎስአንጀለስ ከተማ የሚገኘው ዘጋቢያችን ዳንኤል ህዝባዊ ስብስባውን ተከታትሎ ተከታዮን ዘገባ አድርሶናል፡፡ ለምርጫ አስፈጻሚዎች ስልጠና መስጠትን ጨምሮ የሲዳማን ውሳኔ ህዝብ ለማካሄድ የሚያስችሉ የተለየዩ ዝግጅቶችን አያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመቀበል የኢትዮጵያዊያን ዝግጅት በአሜሪካ - ጁላይ 02, 2018

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመቀበል የኢትዮጵያዊያን ዝግጅት በአሜሪካ - ጁላይ 02, 2018
    ዶ/ር አብይ አሕመድ አሜሪካን በመጭው ወር ሲጎበኙ በሚያደርጉላቸው አቀባበል ላይ የተነጋገሩ ዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊያን-አሜሪካዊያን “ዛሬ እየተጠራጠሩ ያሉ ሁሉ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን እንዲቆሙና እንዲደግፏቸው” ጥሪ አስተላልፈዋል።
    Logo

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io