Logo

    ethiopianmedical

    Explore " ethiopianmedical" with insightful episodes like and "የፒፕል ቱ ፒፕል ኮንፈረንስና እውቅና የተሰጣቸው ኢትዮጵያውያን - ኦክቶበር 21, 2020" from podcasts like " and "ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ"" and more!

    Episodes (1)

    የፒፕል ቱ ፒፕል ኮንፈረንስና እውቅና የተሰጣቸው ኢትዮጵያውያን - ኦክቶበር 21, 2020

    የፒፕል ቱ ፒፕል ኮንፈረንስና እውቅና የተሰጣቸው ኢትዮጵያውያን - ኦክቶበር 21, 2020
    በመላው ዓለም የሚገኙ የጤና ባለሙያዎችን በማስተባበር የኢትዮጵያን ጤና ዘርፍ ችግሮች ለመቅረፍና የሚደረጉ ጥረቶችን ለማገዝ የተቋቋመው የፒፕል ቱ ፒፕል ድርጅት፣ 14ኛውን ዓመታዊ ኮንፈረንስ አካሂዷል፡፡ በድረ ገጽ ላይ በተካሄደው በዚህ የፒፕል ቱ ፒፕል ዝግጅት፣ የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ጨምሮ በርካታ እንግዶችና እውቅ የጤና ባለሙያዎች ኮቪድ 19ን ጨምሮ በተለያዩ የጤና ጉዳዮች ላይ ሙያዊ ንግግር አሰምተዋል፡፡
    Logo

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io