Logo

    ethiopians in america

    Explore "ethiopians in america" with insightful episodes like and "ሁለት የንግድ ቤታቸውን በቃጥሎ ያጡት ቤተሰቦች - ጁን 13, 2020" from podcasts like " and "ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ"" and more!

    Episodes (1)

    ሁለት የንግድ ቤታቸውን በቃጥሎ ያጡት ቤተሰቦች - ጁን 13, 2020

    ሁለት የንግድ ቤታቸውን በቃጥሎ ያጡት ቤተሰቦች - ጁን 13, 2020
    የአፍሪካ አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድ ኢ- ሰብዓዊ አሟሟት ተከተሎ በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ በተነሱ ግጭቶች ሳቢያ በአሜሪካን ሃገር ሚኒሶታ ግዛት ሜኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የቦሌ ሬስቶራንት ባለቤቶች ሁለት የንግድ ቤቶቻቸውን በቃጠሎ አጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ "ምንም እንኳን የዘመናት የላባችን ውጤት በመውደሙ ሃዘን ቢሰማንም በምንም ዓይነት ግን ከሰው ሕይወት ጋር አይወዳደርም" ይላሉ፡፡ ከአሜሪካ ድምጿ ኤደን ገረመው ጋር የነበራቸውን ቆይታ ይከታተሉ፡፡
    Logo

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io