Logo

    ethiopia moh

    Explore " ethiopia moh" with insightful episodes like and "'ከሰኔ 30 በኋላ ምን ይመጣ ይሆን?' ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የሃኪሞች ስራ አጥነት - ጁን 26, 2021" from podcasts like " and "ጤና - የአሜሪካ ድምፅ"" and more!

    Episodes (1)

    'ከሰኔ 30 በኋላ ምን ይመጣ ይሆን?' ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የሃኪሞች ስራ አጥነት - ጁን 26, 2021

    'ከሰኔ 30 በኋላ ምን ይመጣ ይሆን?' ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የሃኪሞች ስራ አጥነት - ጁን 26, 2021
    ኢትዮጵያ እጅግ አነስተኛ የሆነ የጤና ባለሞያ ካለባቸው ሃገራት መሃከል ናት፡፡ ይሁንና በሃገሪቱ የህክምና ባለሞያዎች ስራ አጥ ናቸው፡፡ ከወራት በፊት በአማራ ክልል የሕክምና ባለሞያዎች የስራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን በዚህ መሰረትም የጤና ሚኒስቴር እና የክልሉ የጤና ቢሮ እስከ ሰኔ 30 ድረስ የሚቆይ የ3 ወራት የስራ እድል አመቻችተው ነበር፡፡ ይሁንና ከቀናት በሁላ የኮንትራት ጊዜያቸው ስለሚያልቅ የስራ አጥነት ስጋት ውስጥ ናገጥሟቸዋል፡፡