Logo

    etrss 1

    Explore " etrss 1" with insightful episodes like and "ኢትዮጵያዊቷ እድሜያቸው ከ30 በታች ሆነው በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ያሉ ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ገባች - ሴፕቴምበር 03, 2020" from podcasts like " and "ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ"" and more!

    Episodes (1)

    ኢትዮጵያዊቷ እድሜያቸው ከ30 በታች ሆነው በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ያሉ ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ገባች - ሴፕቴምበር 03, 2020

    ኢትዮጵያዊቷ እድሜያቸው ከ30 በታች ሆነው በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ያሉ ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ገባች - ሴፕቴምበር 03, 2020
    ሊዲያ ረዘነ በቱርክ እና በቻይና የሕዋ ምሕንድስና እንዲሁም በማላዊ የቴክኖሎጂ ማዕከል ውስጥ የሰው አልባ በራሪ ድሮን መግጠም ስልጠና ለ 3 ወራት ወስዳለች:: በቅርቡም የአፍሪካን የሕዋ ሳይንስ መረጃ መተንተኛ ድረ ገጽ እድሜያቸው ከ 30 ዓመት በታች የሆኑ እና በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽእኖ እያሳደሩ ካሉ ምርጥ አስሮች ውስጥ አካቷታል፡፡ ኤደን ገረመው ተከታዩን አሰናድታለች፡፡
    Logo

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io