ኢትዮጵያዊቷ እድሜያቸው ከ30 በታች ሆነው በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ያሉ ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ገባች - ሴፕቴምበር 03, 2020
ሊዲያ ረዘነ በቱርክ እና በቻይና የሕዋ ምሕንድስና እንዲሁም በማላዊ የቴክኖሎጂ ማዕከል ውስጥ የሰው አልባ በራሪ ድሮን መግጠም ስልጠና ለ 3 ወራት ወስዳለች:: በቅርቡም የአፍሪካን የሕዋ ሳይንስ መረጃ መተንተኛ ድረ ገጽ እድሜያቸው ከ 30 ዓመት በታች የሆኑ እና በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽእኖ እያሳደሩ ካሉ ምርጥ አስሮች ውስጥ አካቷታል፡፡ ኤደን ገረመው ተከታዩን አሰናድታለች፡፡
ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ
amSeptember 03, 2020