Logo

    wase digital mitad

    Explore " wase digital mitad" with insightful episodes like "የሃያ ዓመታት የትግል ጉዞ እና ስኬት- ዋስ ምጣድ - ዲሴምበር 09, 2020" and "የሃያ ዓመታት የትግል ጉዞ እና ስኬት- ዋስ ምጣድ - ዲሴምበር 09, 2020" from podcasts like ""ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ" and "ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካ - የአሜሪካ ድምፅ"" and more!

    Episodes (2)

    የሃያ ዓመታት የትግል ጉዞ እና ስኬት- ዋስ ምጣድ - ዲሴምበር 09, 2020

    ዋሴ ሙሉጌታ የዋስ ምጣድ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ነው፡፡ ዋስ ምጣድ በኢትዮጵያ፣ በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ፣ በስዊድን እና በጀርመን ሃገር የሚሽጥ ሲሆን ከመደበኛው ምጣድ በሶስት እጅ ያነሰ ሃይል እንደሚጠቀምም ዋሴ ይናገራል፡፡ በዓመት ከአንድ ሚሊየን ዶላር በላይ የንግድ ሽያጭ ያለው የዋስ ምጣድ በአሁን ሰዓት በደብረብርሃን ከተማ የማምረቻ ፍቃድ ወስዶ ፋብሪካ በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ ኤደን ገረመው ከዋሴ ሙልጌታ ጋር የነበራትን ቆይታ በተከታዩ ዘገባ ታሰማናለች፡፡

    © 2024 Podcastworld. All rights reserved

    Stay up to date

    For any inquiries, please email us at hello@podcastworld.io